
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዶክተር አኔት ዌበር ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
አምባሳደር ታዬ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዶክተር አኔት ዌበር ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ገልጸዋል።
የሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽ እንዲሆን በተወሰደው የተኩስ ማቆም ውሳኔ ዙሪያም መወያየታቸውን አምባሳደር ታዬ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አመላክተዋል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/
