
ጎንደር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ በጎንደር ከተማ እየሰጡ ነው።
አምባሳደር ዲና በመግለጫቸው የጎንደር ዩኒቨርስቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ የጥናት ማዕከል ማስጀመሩን አድንቀዋል።ሌሎች ዩኒቨርስቲዎችም አርዓያውን ሊከተሉ ይገባል ብለዋል አምባሳደሩ።
“ፐብሊክ ዲፕሎማሲ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር መጎልበት አለበት” ነው ያሉት።
ዘጋቢ:–አገኘሁ አበባው
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/
