“በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ በአሸባሪው ህወሃት የተፈጸመውን ግፍ ዓለም ሊያውቀው ይገባል” በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አጥኝ ቡድን

269

ጎንደር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ በአሸባሪው ህወሃት የተፈጸመውን ግፍ ዓለም ሊያውቀው እንደሚገባ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አጥኝ ቡድን አስታወቀ።
በጥናቱም ስልታዊና መዋቅራዊ በሆነ መንገድ በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ አሸባሪው ህወሃት የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ መፈጸሙ ተገልጿል። የጥናት ቡድኑ በጉዳዩ ላይ መግለጫ እየሰጠ ነው። ተጨማሪ መረጃዎችን እናደርሳለን
ዘጋቢ:–አገኘሁ አበባው
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየሃይማኖት አባቶች ትልቅ ተሰሚነት ስላላቸው የሃይመኖት መቻቻልና መልካም ሰብዕናን በትውልዱ ላይ ለማስረጽ በትኩረት እንዲሠሩ ተጠየቀ።
Next articleየሕዝቡን የቀደመ አንድነትና ትስስር ለማስቀጠል አልሞ የሚሠራ አሥተዳደራዊ አማካሪ ምክር ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ተቋቋመ።