“ጠላቶቻችን እኛን ለመከፋፈል የተለያዩ ሴራዎችን እንደሚሸርቡ ወጣቶች ተረድተው አንድነታቸውን ማጠናከር አለባቸው” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

274

ሑመራ: መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት፣ ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አሥተዳደር ምዕራፍ ኹለት “አማራን እንወቅ” መርኃግብር ለተሳተፉ ከአማራ ክልል ለተውጣጡ ወጣቶች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በተዘጋጀው መርኃ ግብርም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪና የሰላምና ደኅንነት መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለእንግዶቹ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ሐሳቦችም:—
* ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ የአማራ ሕዝብ ትግል መነሻ ነው።
*ጠላቶቻችን እኛን ለመከፋፈል የተለያዩ ሴራዎችን እንደሚሸርቡ ወጣቶች ተረድተው አንድነታቸውን ማጠናከር አለባቸው
* ወጣቶች በምክንያታዊነት የሚያገጋጥሙ ችግሮችን መሞገት አለባቸው።
* የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ትግላችንን በሰለጠነ መንገድ መቀጠል አለብን፤ እናንተም ምላሽ እንዲሰጠን የአምባሳደርነት ሚናችሁን እንድትወጡ።
*የአማራ ጥያቄዎች የሚመለሱት በሰላማዊ ሰልፍና በሆይ ሆይታ ስላልሆነ ሰከን ባለ መልኩ በዕውቀት ላይ ተመስርተን መሞገትና መታገል ስንችል ነው።


ዘጋቢ፡-በቀለ ተሾመ-ከሑመራ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleMaxxansa Gaazexaa Hirkoo Bitootessa 15/2014
Next articleኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 52 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች።