
ሑመራ: መጋቢት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራን እንወቅ ምዕራፍ ሁለት መርሃግብር ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች ሑመራ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የመርሃ ግብሩ ተሳታፊዎች በዛሬ ውሏቸውም የወልቃይት ስኳር ፋብሪካንና የአካባቢውን የተፈጥሮ ፀጋዎች ጎብኝተዋል።
የአማራ ክልል መንግሥት ባለሀብቶችን በማስተባበር በአካባቢው ያለውን የተፈጥሮ ሀብት እንዲያለሙ ማድረግ እንደሚገባውም ጎብኝዎቹ አስገንዝበዋል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ያወደመው የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ የአማራን ጥላቻ ያሳየበት ነው ያሉት ጎብኝዎቹ ይህን ማካካስ የሚቻለው አካባቢዉን በማልማት ነውም ብለዋል።
ዘጋቢ:–በቀለ ተሾመ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com