ዜናኢትዮጵያ 21ኛዉ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ October 15, 2019 133 21ኛዉ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ‹‹ዘርፈ ብዙ ትብብር ለጤናማና የበለጸገች ሀገር›› በሚል መሪ መልዕክት ነው ጉባኤው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባኤውም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው፡፡ ዘጋቢ፡- ጽዮን አበበ -ከአዲስ አበባ ተዛማች ዜናዎች:ከሰላም ውጭ ያሉ አማራጮች በሙሉ አውዳሚና አክሳሪ ናቸው።