“ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው”ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ

290

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ 1443ኛውን የረመዳን ጾም አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንደ ፕሬዚዳንቱ ገለጻ ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው።
በሀገራችን በአማራ እና አፋር በጦርነት የተጎዱትን፣ በወለጋ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉትን እና በተለያዩ የሀገራችን አካባቢ በድርቅ የተጎዱትን ወገኖች አለንላችሁ ልንላቸው፤ እንባቸውን ልንጠርግላቸው ይገባል ብለዋል።
ዘጋቢ፡- በለጠ ታረቀኝ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየማዕቀብ ረቂቅ ሕጎቹ ከውጫሌ ውል በምን ይለያሉ?
Next articleበምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤት አውራ ጎዳና ንዑስ ቀበሌ ላይ ጉዳት ያደረሱ ታጣቂዎችን ተጠያቂ ለማድረግ የሰሜን ሸዋ ዞን እና የምሥራቅ ሽዋ ዞን እየሠሩ እንደኾነ ተገለጸ፡፡