ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡

215

መጋቢት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በቻይና ኢስተርን አየር መንገድ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል።

በበረራ ቁጥር ኤም ዩ 735 በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ የተማሰቸውን ጥልቅ ሐዘን በኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት እንዲሁም በራሳቸው ስም ለቻይና ሕዝብና መንግሥት ገልጸዋል።

በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝተዋል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous article“ኤች.አር 6600 ረቂቅ ሕግ እንዳይጸድቅ ኹሉም ኢትዮጵያውያን ሊረባረቡ ይገባል” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
Next article“መንግሥት ሰላምና ደኅንነታችን ሊያስከብርልን ይገባል” የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች