ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል በ564 ሄክታር መሬት ላይ እየለማ ያለን የመስኖ ስንዴ ጎበኙ።

190

አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ወንጂ ኩሪፍቱ ቀበሌ ኩሪፍቱ ክላስተር በ564 ሄክታር መሬት የለማ የስንዴ ሰብልን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመለከቱት። በጉብኝቱ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር፣ የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

የመስኖ ስንዴ ሰብሉም አሁን ላይ በስብሰባ ሂደትና የሁለተኛ ዙር መስኖ እርሻ ዝግጅት ላይ ይገኛል።

ዘጋቢ:–እንዳልካቸው አባቡ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleበአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና በተላላኪው ኦነግ ሸኔ የወደሙ ተቋማትን መልሶ መገንባት በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ በአዲስ አበባ ምክክር ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡
Next article“የአማራ ክልል መንግሥት ከሕዝብ ሰላምና ደኅንነት ቀጥሎ በኢኮኖሚው ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)