
መጋቢት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መራጮች ጋር እየተወያዩ ነው።
በመራጭ ተመራጭ ውይይቱ ላይ የተገኙ ነዋሪዎች በክፍለ ከተማውና በአጠቃላይ በመዲናዋ ያሉ ችግሮችን እያነሱ ነው።
በተለይ በወረዳዎች ያለው አክራሪ ብሔርተኝነት፣ ሙሰኝነት፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግርና መሠረታዊ ፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት ችግር መቀረፍ እንዳለባቸው መራጮች መግለጻቸውን ኢፕድ ዘግቧል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/