“በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን ያስፈልገናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

113

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ፣ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳስበዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ከፌዴራልና ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በአማራ ክልል ኩታ ገጠም የመስኖ ስንዴ ማሳ የጎበኙ ሲሆን “በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ያየነው ምርታማነት ተስፋ ሰጪ ነው” ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጉብኝቱ በኋላ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሠፈሩት “የግብርና ጉዟችን አድካሚ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን ተጋድሏችን የምርታማነታችንን መጠን በሚሊዮኖች ለማስፋፋት ነው” ብለዋል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየተማሪዎችን ያልተጠበቀ የውጤት መቀነስ ምክንያት ለማወቅ ኹሉን አቀፍ ጥረት እያደረገ መኾኑን የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ገለጸ።
Next articleአብን ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።