
መጋቢት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።
ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢኾንም የመመረቂያ ጊዜያቸው በአሸባሪው የትግራይ ቡድን ወረራ ትምህርታቸው ተስተጓጉሎና የምረቃ ጊዜያቸውም ተራዝሞ የነበረ መኾኑ ተመላክቷል።
ተማሪዎቹ ትምህርት ሚኒስቴር ባደረገው ምደባ መሠረት የቀራቸውን ትምህርት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁ ናቸው።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/