
መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን 40 በመቶ ወደ ግል ለማዛወር የጀመረውን ሂደት ለማራዘም መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ ወደ ግል ለማዘዋወር የጀመረውን ሂደት ለማራዘም መወሰኑን ገልጿል።
በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ መድረክ የታዩ ፈጣን ኢኮኖሚያዊ ለውጦች ሂደቱን ለማራዘም ያስገደዱ ምክንያቶች እንደኾኑም ነው ሚኒስቴሩ በመግለጫው ያሳወቀው።
ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል መዛወር፤ በመንግሥት የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ውስጥ ከተካተቱ አንኳር ጉዳዮች አንዱ መኾኑ የሚታወቅ ነው።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/