
መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት የመማር ማስተማር ሥራው ተስተጓጉሎ የነበረው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ዛሬ መቀበል ጀምሯል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ጥበቃ ሠራተኞች አስፈላጊውን የፍተሻ ሥራ እያከናወኑ ይገኛሉ። ጥሪ የተደረገላቸው ተማሪዎችም ዛሬ ጠዋት ጀምረው ወደ ግቢ በመግባት ላይ ናቸው፡፡
ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዎቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ማመቻቸቱን አስታውቋል።
በዚሁ መሠረት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በመናኸሪያ፣ በፒያሳ፣ በአዳጎና ጎንደር በር ፌርማታዎች ላይ በመገኘት አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ከዩኒቨርሲቲው የተገኘ መረጃ ያመላክታል፡፡
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https:/