
የካቲት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቀድሞው የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
ብፁዕነታቸው የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከትን ከ30 ዓመታት በላይ መርተዋል።
የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ ነቃጥበብ አባቡ ፥ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ከዚህ ዓለም ድካም እንዳረፉ ለአሚኮ በስልክ ገልጸዋል።
ዘጋቢ:- ኤልያስ ፈጠነ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J