
የካቲት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።
“ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ አምላካቸው ሄደዋል፤ ልባዊ ሐዘኔን ለቤተሰባቸውና ለመላ ኢትዮጵያውያን እገልጻለሁ፤ ትላንት ሆስፒታል ስለነበርኩ ስለ ጤንነታቸው የሰማሁት አሳስቦኝ ነበር። ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን፤ በክብር እንሸኛቸው” ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J