
የካቲት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዩክሬን ያለውን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዩክሬን ቀውስ ሁሉም ወገኖች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች እንዲታቀቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥሪ አቅርበዋል።
ኢትዮጵያ በአውሮፓ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እየተከታተለች እንደምትገኝም ገልጸዋል።
በዩክሬን ያለውን ቀውስ የበለጠ ሊያባብስ የሚችሉ ድርጊቶች መንግሥት እንደሚያሳስበው ገልጸው ሁሉም ወገኖች ለቀውሱ መግባባት ሊደረስ የሚቻልባቸው አማራጭ መንገዶችን እንዲያፈላልጉ ጥሪ አቅርበዋል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/