“የዓድዋ የድል በዓል ከሀገር ውጭም በፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ እየተከበረ ነው” ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር

106

የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛው የዓድዋ የድል በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ የተገኙት የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ የአፍሪካዊያን የነጻነት ኩራት የሆነው የዓድዋ ድል 126ኛ ዓመት በዓል በሀገር ውስጥ በተለያዩ ዝግጅቶች በሁሉም አካባቢ እየተከበረ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
ከአምባላጌ እስከ መቀሌ፣ ከአድዋ እስከ ዶጋሊ ኢትዮጵያውያን ለነፃነታቸው ክብር ሲሉ መስዋእትነት መክፈላቸውን የገለጹት ሚኒስትር ዴኤታዋ “የዓድዋ በዓል ከሀገር ውጭም በፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ እየተከበረ ነው” ብለዋል፡፡
በዓሉ የውጭ ጣልቃ ገብነትን፣ የሕግ የበላይነትን እና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አሌክትሪክ ማመንጨት በጀመርንበት ማግስት የሚከበር በመሆኑ የተለየ ያደርገዋል ነው ያሉት ሚኒስትር ዴኤታዋ፡፡
ዘጋቢ፡- ታዘብ አራጋው
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous article“ሥነ-ምግባርን እና ግብረ-ገብነትን ያልተማረ ማንኛውም ወጣት የወደፊቷ ኢትዮጵያ መከራ ነው የሚሆነው” ልጅ ዳንኤል ጆቴ
Next article“የዓድዋ ድል በነፃዋ ሀገር የምናከብረው የነጻነት በዓል ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ