
ሑመራ: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል የኾነው የዓድዋ ድል በሑመራ ከተማ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።
የሑመራ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ሙሃመድ ኑሩ ” ዓድዋ የአፍሪካን ልህቀት ያሳየንበት ነው” ብለዋል።
የኢትዮጵያን ደማቅ ታሪክ በማይፋቅ ቀለም አትመው ያለፉት የዓድዋ ጀግኖች በህሊና ፀሎት ታስበዋል።
“ኢትዮጵያ የአፍሪካዊያን ተምሳሌት የነፃነት በር ናት” ያሉት የዞኑ የፖለቲካና የሕዝብ ግንኙነት አማካሪ ሀብታሙ አለልኝ የዛሬው ትውልድ ከአባቶቹ የሀገር ፍቅርን ሊማር ይገባል ነው ያሉት።
በዓሉም በተለያዮ መርሃ ግብሮች በደማቅ ሁነቶች እየተከበረ ነው።
ዘጋቢ፡-ያየህ ፈንቴ-ከሑመራ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/