
ጎንደር: የካቲት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን አርበኞች አደባባይ አድርጎ በአፄ ፋሲል ቤተመንግሥት ፊት ለፊት በጃንተከል ዋርካ በኩል በእልፍኝ ጊዮርጊስ መንገድ ወደ መስቀል አደባባይ ሕዝቡ በዓሉን ለማክበር እየተጓዘ ነው።
በጉዞውም የተለያዩ የጎዳና ላይ ትዕይንቶች እየቀረቡ ሲሆን በበዓሉ አባት አርበኞች፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ መምህራንና ተማሪዎች፣ ከየ ክፍለ ከተማው በልዩ ልዩ አደረጃጀቶች የመጡ ወጣቶች እና የአማራ ልዩ ኀይል፣ አድማ ብተና እና ሚኒሻዎች ታድመዋል።
በፍጹም የዓለም ብርሃን ገብሩ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/