
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው የጾሙ ወቅት ጽንፈኝነትና ዳተኝነት የሚረቱበት፤ ፍቅርና መተሳሰብ የሚበረቱበት፤ መለያየትና መነቃቀፍ ድል የሚሆኑበት፣ መረዳዳትና መደጋገፍ የሚሠለጥኑበት እንዲሆን ምኞቴ ነው ብለዋል።
በድርቅና በጦርነት ምክንያት የተቸገሩትን እያሰብንና እየረዳን፤ የተፈናቀሉትን እና የተሰደዱትን እየተቀበልን እንድንጾመው አደራ እላለሁ። በጾምና በጸሎት ተግተን ሰላምና ብልጽግና የሰፈነባት ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃን ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/