
የካቲት 20/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ በሕግ ማስከበር እና በሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ እውቅና የመስጠት፣ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ የማልበስ፣ የቴክኒሻን እና የኤር ፖሊስ ስልጠና ያጠናቀቁ አባላት የምረቃ ሥነ ሥርዓት እንደሚከናወንም ተናግረዋል።
የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ክሊኒክ እና የበራሪዎች እና የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ፕሮጀክቶች ምረቃ እንደሚካሄድ መግለጻቸውን ከመከላከያ ሠራዊት የተገኘ መረጃ ያመላክታል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/
