
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ወጣቶች ከትናንት ጀምሮ ለወጣቶቹ ደማቅ አቀባበል በማድረግ የዞኑን ባሕልና እሴት እያስተዋወቀ ነው።
ወጣቶቹ በዞኑ የሚገኙ ታሪካዊ ስፍራዎችን እና በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችንም እየጎበኙ ይገኛሉ።
ለወጣቶቹ ሰንጋዎች እና በጎች በስጦታ ተበርክተውላቸዋል። መረጃው የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ማኅበራዊ ገጽ ነው
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/
