ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።

189

የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፣ ከተወካዮቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሲያትል፣ ዋሽንግተን፣ ኦሪገን፣ አይዳሆ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
Next articleየክልሉን ማዕድን ሀብት ማልማት እና ሠፊ የሥራ ዕድል መፍጠር ለሚችሉ ግዙፍ ፋብሪካዎች ፈቃድ መሰጠቱን የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡