ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ለሕዝብ ተወካዮች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።

148

የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ነገ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፣ ከተወካዮቹ ለሚነሱት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ከሕዝብ ተወካዮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ረገድ ለሚነሱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous article“ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆች ስምምነት መሰረት ነው” የውኃ ሃብት አስተዳደር አማካሪ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ
Next article“ሕግ የሚከበረው አንድም በኅይል ካልሆነም ተቀራርቦ በመነጋገር ነው” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር