
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል።
በዚህም መሰረት:-
1.ፕ/ሮ መስፍን አርዓያ-የኮሚሽነር ሰብሳቢ
2.ወ/ሮ ሂሩት ገብረ ሥላሴ- ምክትል
ሰብሳቢ
3. ዶክተር ተገኘወርቅ ጌቱ -በአባልነት
4. አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ-በአባልነት
5. ወይዘሮ ብሌን ገ/መድህን -በአባልነት
6. ዶክተር ዮናስ አዳዬ -በአባልነት
7. አቶ ዘገየ አስፋው -በአባልነት
8. አቶ መላኩ ወ/ማሪያም- በአባልነት
9 አምባሳደር መሐሙድ ድሪር -በአባልነት
10. አቶ ሙሉጌታ አጎ- በአባልነት
11. ዶክተር አምባዬ ኦጋቶ በአባልነት የሀገራዊ ምክክሩን እንዲያስተባብሩ በ5 ድምጽ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቆ ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።
ዘጋቢ:- ኤልሳ ጉዑሽ- ከአዲስ አበባ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/
