ዶክተር ዳዊት መለሰ የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።

385

ወልድያ: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ የሆነችው ወልድያ ከተማ በምክትል ከንቲባ ስትመራ ቆይታለች።

የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት 10ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ዶክተር ዳዊት መለሰን ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሹሟል።

በተመሳሳይ አቶ ደምሴ አለባቸው ምክትል ከንቲባ በመሆን በምክርቤቱ ተሹመዋል።

የከተማ አስተዳደሩ ምክርቤት ከተማዋ ከወራሪው ቡድን ነፃ ከወጣች በኋላ የመጀመሪያውን ጉባኤ አካሂዷል።

ዘጋቢ:-ካሳሁን ኀይለሚካኤል – ከወልድያ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous article‹‹ግድቡ ኃይል ከማመንጨት በተጨማሪ የዕውቀት ሽግግር ያመጣ ነው›› ዶክተር አብርሃም በላይ
Next article“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሕዝብ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራል መንግሥት ኀላፊነቱን ይወጣ” የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና ደኅንነት መምሪያ ኅላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ