5ሺህ ሰዎች የተገኙበት የፍቅር ምሳ ግብዣ በደሴ ከተማ አይጠየፍ አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡

384

ደሴ: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ሕዝብ በአንድነት የቀደመውን መልካም እሴት እንዲያስቀጥልና ደሴ ከተማ ያላትን ባህልና ወግ ይዛ እንድትዘልቅ ዓላማ ያደረገ 5 ሺህ ሰዎች የታደሙበት የፍቅር ምሳ ግብዣ በአይጠየፍ አዳራሽ እየተደረገ ነው፡፡

መርሃ ግብሩን የደሴ ከተማ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት አደራጅ ግብረ ኀይል እና በአዲስ አበባ የሚኖሩ የወሎ ባለሀብቶች በጋራ ያዘጋጁት ነው፡፡

በምሳ ግብዣው ላይ የሁሉም የሃይማኖት አባቶች፣ የደሴ ከተማ የሥራ ኀላፊዎችና ከሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡

ዘጋቢ:– ተመስገን አሰፋ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየታዳጊው ወጣት ሰናይ ተግባር – በደባርቅ
Next article❝የዕለት እንጀራን እስከ መስጠት የዘለቀው ፍቅር❞