የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ኮምቦልቻ ገቡ።

186

ደሴ: ጥር 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ኮምቦልቻ ገብተዋል፡፡

ልዩ መልዕክተኛው ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ልዩ መልዕክተኛው በከተማዋ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የደረሰውን ውድመትና ጥፋት እንደሚመለከቱ ኢብኮ ዘግቧል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous article❝ ጉባኤውን ያለ ምንም እክል ማስተናገድ መቻሉ ለኢትዮጵያና ለመላው ኢትዮጵያውያን ትልቅ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነው❞ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
Next articleኢትዮጵያ እና ብሩንዲ በወታደራዊና በኢኮኖሚ መስክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ።