
አዲስ አበባ: ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያ እና ሴኔጋል ፕሬዚዳንቶች ጋር በኹለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከ35ኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ በተጓዳኝ ከኬኒያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ እና ከሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል ጋር በኹለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር የበለጠ አጠናክሮ ለማስቀጠል መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/