❝ወደ ጎንደር እና ባሕር ዳር የበረራ መስተጓጎል አጋጥሟል❞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ

383

ጥር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር እና በባሕር ዳር ከተሞች በተፈጠረ አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት የበረራ መስተጓጎል ማጋጠሙን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡

ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ የጠየቀው አየር መንገዱ ኹኔታውን በተመለከተ ለደንበኞቹ ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያደርስ መሆኑን እንደገለጸ ኢዜአ ዘግቧል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።
Next articleኢትዮጵያ እና ሩስያ በተመድ እና ሌሎች ባለብዙ ግንኙነት መድረኮች ላይ ያላቸውን ቅንጅት ለማጠናከር ተስማሙ።