
አዲስ አበባ: ጥር 28/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ በሕብረቱ የስብሰባ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል።
መሪዎቹ ለሁለት ቀናት በሚያደርጉት ጠቅላላ ጉባኤ በሕብረቱ 2063 የሪፎርም አጀንዳዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
መሪዎቹ በአህጉሪቱ ሰላምና በፀጥታ ጉዳይ ሪፖርቶችን ይገመግማሉም ተብሏል፡፡
ዘጋቢ:- እዮብ ርስቴ -ከአዲስ አበባ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/