የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ የሕዝብ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ይፋ አደረገ፡፡

449

ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ አግባቦች በተጠቆሙት 42 የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮች ላይ ከዛሬ ጥር 27/2014 ዓ.ም እስከ የካቲት 01/2014 ዓ.ም ድረስ የሕዝብ አስተያየት እንደሚሰጥባቸው ገልጿል።
በዚሁ መሠረት ከስር ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን አስተያየት መስጠት እንደሚቻልም ምክር ቤቱ አሰታውቋል።
http://www.hopr.gov.et/am/web/guest/dialog-candidate
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።

Previous articleበአማራ ክልል ከ10 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡
Next articleጥር እና ቱሪዝም በአማራ