
ባሕር ዳር: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ አዲስአበባ ሲገቡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
35ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፤ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማትን ያፋጥናል” በሚል መሪ ሃሳብ በመጪው ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/