
ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ምዕራብ ዕዝ በኅልውና ዘመቻው ወቅት የላቀ የግዳጅ አፈጻጸም ላሳዩ የሠራዊት አባላት የእውቅና ሥነ ሥርዓት በሰሜን ምዕራብ ግዳጅ ቀጣና በሁመራና አካባቢው እያካሄደ ነው፡፡
በመርኃግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ እና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ፡- አስፋው ሙቀት
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/