የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ገቡ፡፡

517

ጅግጅጋ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ፣ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል።

ዘጋቢ፡- ኤልሳ ጉዑሽ-ከጅግጅጋ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየአፍሪካ ሕብረት 40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል፡፡
Next articleʺደብረ ታቦር በአጅባር ሜዳ ሰማይ ሥር”