ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ።

380

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡

ውይይታቸውም በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በክልሉ ስላለው የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ላይ ያተኮረ መሆኑን በኢትዮጵያ የካናዳ ኤምባሲ አመላክቷል፡፡

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleበኢትዮጵያ ድህነትን በማጥፋት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሴቶችን የአመራርነትና ውሳኔ ሰጭነት ሚና ማሳደግ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ።
Next articleየአፍሪካ ሕብረት 40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል፡፡