
ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለቻይና ሕዝብና መንግሥት ለሀገሪቱ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸውም በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግሥት ላቅ ያለ ምስጋና እንደሚያቀርብ ገልጸዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ። https://ameco.bankofabyssinia.com/