“በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን የአማራና የአፋር ክልሎች መልሶ ለማቋቋም ኹሉም ክልሎች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል”የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኝ አቶ ሸዋፈራሁ ሽታሁን

173
አዲስ አበባ፡ ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኝ አቶ ሸዋፈራሁ ሽታሁን ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እኩይ ድርጊቱን በተግባር ማሳየቱን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ያደረሰውን ጉዳት ለመጠገን ባለሃብቶች ገንዘባቸዉን እና የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ደግሞ ሐሳባቸውን አቀናጅተዉ ተግባራዊ መፍትሔ ሊያመጡ እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡
አሸባሪ ቡድኑ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ብሎ የከፈተው ጦርነት ኢትዮጵያውያንን አንድ ማድረጉን ጠቅሰዋል፡፡
የሽብር ቡድኑ ጉዳት ያደረሰባቸውን የአማራና የአፋር ክልሎች መልሶ ለማቋቋም በሚደረው ጥረት እንደ ኅልውና ዘመቻው ኹሉም ክልሎች ኀላፊነት እንዳለባቸው አውቀው በጋራ ትብብር ሊያደርጉ እንደሚገባም ምክረ ሐሳባቸውን አስቀምጠዋል፡፡
ዘጋቢ፡- በለጠ ታረቀኝ-ከአዲስ አበባ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ። https://ameco.bankofabyssinia.com/
Previous articleወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀናው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን እስር ቤት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተቻለ ፍጥነት ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሀገራቸው በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ መምከሩ ተገለጸ፡፡
Next articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለቻይና ሕዝብና መንግሥት ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡