የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

94

ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንቷ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!” ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየኢትዮጵያዊነት ደወል!
Next article“ጥምቀትን በጎንደር የአንዳንድ ምዕራባውያን ሚዲያዎችን ሴራ ያከሸፈ ሁነት ነው” ካሚላ ፍራንኮቪች