ምዕመኑ ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለዚህ በመብቃቱ እንኳን ደስ አላችሁ ሲሉ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ገለጹ፡፡

311

ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ በዓል በወልድያ በድምቀት እየተከበረ ነው፤ ታቦታት ከየአድባራቱ ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕሩ አምርተዋል፡፡

የሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር (ከሚሴ) አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ምዕመኑ ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለዚህ በመብቃቱ እንኳን ደስ አላችሁ ሲሉ ገልጸዋል፡፡

ብፁዕነታቸው ከጥምቀት በዓል ትህትናን መማር እንደሚገባም አስገንዝበዋል፡፡

ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ ከፍ ብላ እንድትታይ ያደረጓትን የየዘመናቱን መሪዎች ታሪክን በማጣቀስ አስረድተዋል፡፡

ዘጋቢ:- የማነብርሃን ጌታቸው

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleጎንደር “የመማጸኛ ከተማ”
Next article“ዜጎች ሁሉ ተዋደው በመሥራት ከድህነት መውጣት አለባቸው” ብፁዕ አቡነ አብርሃም