አየር መንገዱ ወደ ጎንደር ዛሬ ባደረገው በረራ ክብረ ወሰን መመዝገቡን ገለጸ።

394

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጎንደር 22 በረራዎችን ዛሬ አድርጓል።

ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አየር መንገዱ ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር የሚሄዱ ተጓዦችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎችን እንዳደረገ አስታውቋል።

አየር መንገዱ ባስተላለፈው መልዕክት ❝ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ለጥምቀት በዓል አከባበር ለሚጓዙ ደንበኞቻችን በቀን 22 በረራዎች በማድረጋችን ደስታ ይሰማናል❞ ብሏል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ። https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየከተራ እና የጥምቀት በዓላት ሃይማኖታዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ ሕዝበ ክርስቲያኑ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች።
Next articleበህልውና ዘመቻው መስዋእትነት ለከፈሉና አኩሪ ገድል ለፈፀሙ ጀግኖችና ቤተሰቦች እውቅናና ሽልማት እንደሚሰጥ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡