ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።

104

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ። https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleበወልድያ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኀይል በድጋሚ ወደ አገልግሎት ተመለሰ፡፡
Next articleበአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች እና በኅልዉና ዘመቻው የተሳተፉ አካላትን መደገፍ የሚያስችል የንግድ እና ባዛር በጎንደር ከተማ ተጀምሯል።