ጥምቀትን በጎንደር ከዲያስፖራው ማኅበረሰብ ጋር በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።

123

አዲስ አበባ፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት በሰጡት መግለጫ በጎንደር በሚከበረው የጥምቀት በዓል የኪነ ጥበብ ሥራዎች፣ የቢዝነስ አቅምን የሚያሳዩ ባዛሮች፣ ኤግዚብሽን፣ ፓናል ውይይት እና የከተራ ዝግጅት ይካሔዳሉ።

የዲያስፖራው ማኅበረሰብም በዝግጅቱ እንዲሳተፍ ሚኒስትር ዴታዋ ጥሪ አቅርበዋል።

ዘጋቢ፡-በለጠ ታረቀኝ-ከአዲስ አበባ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous article“ቃሉ ቢደጋገም ብትባል አንበሳ ይህ ያንስሃል ለአንተ ቢከፈልህ ካሳ “
Next articleዳያስፖራው የሚሰማራባቸው ልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች መዘጋጀታቸውን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡