
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አባወይ ዮሐንስ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎች ንጹሃንን ከመግደል ባለፈ ሕዝብ የሚገለገልባቸውን ተቋማት መዝረፉንና ማውደሙን አስረድተዋል፡፡
የወደሙ ተቋማትን መልሶ የመገንባትና አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል ያሉት ሥራ አስፈጻሚው በሰሜን ወሎ ዞን የወደመ አንድ ትምህርት ቤት መልሶ በመገንባትም ክፈለ ከተማው ኀላፊነቱን ይወጣል ብለዋል፡፡
ዘጋቢ:–ባለ ዓለምየ
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/