“ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤ እጅግ ያስደሰተኝ የበዓል አከባበር ነው” በላል ይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን የታደመች ጀርመናዊት

167

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የውጭ ዜጎች በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላል ይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል እያከበሩ ነው። አሚኮ ያነጋገራት ባርዞሎማአስ ማንፊርድ የመጣችሁ ከጀርመን ነው፤ በላል ይበላ ከባለቤቷ ጋር ተገኝታ በዓልን ማክበሯ እጅግ እንዳስደሰታት ተናግራለች። ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤
ኢትዮጵያ እንደሚባለው ሳትሆን ሰላም፣ ሕዝቦቿ እንግዳ ተቀባይ ናቸው ነው ያለችው። በቀጣይም ሌሎች የሀገሯ ዜጎች ኢትዮጵያን መጥተው እንዲጎበኙ እንደምታደርግ ገልጻለች።

ዘጋቢ፦ አዳሙ ሽባባው

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየመላእክት እና የሰው ልጆች የጋራ ዝማሬ አምሳል የሆነው ቤዛ ኩሉ በደብረ ሮሃ በቅዱስ ላል ይበላ እየተፈጸመ ነው።
Next articleበሰሜን ወሎ ዞን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደመ አንድ ትምህርት ቤት መልሶ እንደሚገነባ የአራዳ ክፍለ ከተማ አስታወቀ፡፡