ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክና አሁናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተደረገ ነው።

116

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክና አሁናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ መምከርም ሌላኛው የውይይት አጀንዳ ነው።

በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጨምሮ የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) እና የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና የሃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል።


ላልይበላ ከታሪካዊነቱ በተጨማሪ የሀብት ምንጭ መሆን የሚችል ሥፍራ መሆኑም በውይይቱ ተነስቷል።

ዘጋቢ:-ታርቆ ክንዴ-ከላልይበላ

#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ‼
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ ‼
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ። https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleየልደት እና ጥምቀት በዓላት ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከበሩ በቂ ዝጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
Next articleምስጋናችን ለደጀኑ ሕዝባችን ይሁን!