
ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ ❝በቃ❞ ወይም #NoMore ንቅናቄ የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ያሳወቀችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገብታለች።
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች እና ሌሎች እንግዶች አቀባበል እንዳደረጉላት ኢዜአ ዘግቧል።
በአቀባበሉ ላይ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴም ተገኝቷል።
ጋዜጠኛዋ ኑሮዋን በአሜሪካ አድርጋ በኢትዮጵያ ላይ ሲደረግ የነበረውን ኢ-ፍትሐዊ አካሄድ ስትቃወም መቆየቷ ይታወቃል።
ሔርሜላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው እየመጡ ከሚገኙ የዲያስፖራዎች መካከል ናት።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/