ለወገንዎ ድጋፍ ያድርጉ‼

88

በቴሌ ብር ዓለምአቀፍ አገልግሎት ተጠቅመው በጦርነቱ ሕይወታቸውን ላጡ፣ ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው እንዲሁም የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ለማገዝ
ወይም
ውጭ ሀገር ነዋሪ ሆነው በጦርነቱ ሕይወታቸውን ላጡ፣ ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው እንዲሁም የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ለማገዝ
1. www.remitly.com ድረገጽ በመግባት Or by downloading
Remitly APP
2. አዲስ መለያ ይክፈቱ (sign up or create new account)
3. የሚጠይቀውን መረጃ ይሙሉ (Fill the required information)
4. እገዛ የሚያደርጉበትን ክፍያ መንገድ ይምረጡ
• መለገሻ ዘዴ – ሞባይል መኒ ይምረጡ (Delivery Method –Mobile
Money)
• መለገሻ ቦታ – ቴሌብርን ይምረጡ (Delivery location – tele birr)
• ቁጥር ሲጠይቀዋ 0995959595 ይሙሉ (Please fill phone number 0995959595)
የኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ ሐዋላ አገልግሎት አጋር
👉Talk Remit
👉Remitly
👉WorldRemit
የበለጠ መረጃ ለማግኘት https://www.ethiotelecom.et/telebirr/remittance-telebirr/ ይጎብኙ

Previous articleየአማራ ክልል በሚቀጥሉት ወራት እምቅ የቱሪዝም ሀብቱን ለጎብኚዎች እንደሚያስተዋውቅ የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
Next article“ትሁት ሕዝብ እግር አጥቦ ይቀበላል”