የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ዕለታዊ በረራ ነገ ሊጀምር ነው።

765

ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር ገልጿል።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ምክንያት ወደ ኮምቦልቻ የሚደረጉ በረራዎች ተቋርጠው ነበር።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትናንት ወደ ላልይበላ ዕለታዊ በረራ መጀመሩ ይታወቃል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ ‼️
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼️
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼️
#ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼️
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ቲክቶክ tiktok.com @amharamediacorporation
በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
https://ameco.bankofabyssinia.com/

Previous articleሰዓተ ዜና ባሕር ዳር ፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
Next articleለስድስት ወራት የተፋለሙ የዋግ ሚሊሻዎች ጀግንነት!